
AlemFre PinkHouse Cancer Foundation
454244517
Tucker, GA 30084 USA
abcfonline.org
ABCPinkHouse
Podobné organizace
Karen Dove Cabral Foundation |
|
Pinkwellchick Foundation Inc |
|
Lula's Legacy of Love Foundation Inc |
|
Pink for Africa |
|
My Pink Navigator Inc |
Podobné organizace global
PINK SISTERS STAFFS BREAST CANCER SUPPORT GROUP |
|
THE MARGARET ADCOCK FOUNDATION |
|
McGrath Foundation Ltd |
|
National Breast Cancer Foundation |
|
YOUNG PINK SISTERS LIMITED |
More from Tucker
U S POULTRY & EGG HAROLD E FORD |
|
GUJARATI SAMAJ INC |
|
SKIP GEORGIA CHAPTER INC |
|
CHRIST APOSTOLIC CHURCH HELP THE NE |
|
THE MOTHERS CREATIVE |
Similar social media (5600)
Beth Morrison Projects, Inc5601 |
|
Heart of A Warrior Charitablefoundation5602 |
|
California Legislative Black Caucus Policy Institute5601 |
|
Leadership Kentucky Foundation Inc5602 |
|
Storyshares5602 |
News

ቅዳሜ ግንቦት 23 2017 ዓም ፡ አለምፍሬ ፒንክሁውስ ካንሰር ፋውንዴሽን የስራ ባልደረባቸውን እና ጓደኛችውን ድንገተኛ ሞት አስመልክቶ ነብስ ይማር እንድንል በጎ ተግባር የሚሰራባቸውን ቦታዎች በማሰብ ወገኖችን እንደግፍ ብለው ሀና፣ አስቴ፣ ሰላም፣ ኤደን እና ህይዎት ቅዳሜን አብረውን አሳልፈዋል የገንዘብ ድጋፍም አድርገውልናል። ምግብረ ሰናይ ድርጅቶች ዙሪያ እራስን ማግኝት ወይም የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎች ላይ መሳተፍ እራሳችንን እንድንፈልግ እና በዚህ አለም ለመኖራችን ትርጉም እንድንሰጥ የሚያደርጉ ዋና ተግባሮች ናቸው። ስለመጣችሁ እና ድጋፍ ስላደርጋችሁልን በታካሚዎቻችን ስም እጅግ እናመሰግናለን። ወንድማችን ነብስህ በሰላም ትረፍ አለምፍሬ ፒንክሀውስ ካንሰር ፋውንዴሽን 0948060406 ከካንሰር ጋር በተያያዘ መረጃ 0988889805 www.abcfonline.org (fb)

መዓዛህይዎት ትባላለች፣ አራተኛውን የእግር ጉዞ አብራን በመጓዝ ድጋፍ ያደረገች ሲሆን፣ ከዛ ጊዜ ጀምሮ ወደ አለምፍሬ ፒንክሀውስ ካንሰር ፋውንዴሽን የመምጣት እቅድ ነበራት ። ቃሏን አክብራ አዲስ አበባው ፒንክሁወስ ተገኝታለች፣ የአስቤዛ ድጋፎችንም አድርጋለች። ከዚህም በኋላ በቅርበት በምትችለው አቅም ድርጅቱን ለመደገፍ ፍላጎት እንዳላት አውርታናለች። ስለመጣሽ እና ድጋፍ ስላደረግሽልን እጅግ አድርገ እናመሰግናለን። በማንኛውም ቀናቶች ድጋፍ ማድረግ ሲያስቡ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ፡ 0948060406 ከካንሰር ጋር በተያያዘ መረጃ 0988889805 ለበለጠ ዌብሳይታችንን www.abcfonline.org ይጎብኙ. (fb)

Poslední diskuze
Nearby
4.5
Tucker
About the organization
- G32 -
1 770 328 4341USA 251 948 060 406 ETH abcfonlinegmail. com AlemFre PinkHouse Cancer Foundation APCF is a nonprofit organization dedicated to helping Ethiopian women abroad and at home who are burdened with financial need to access screening diagnosis and treatment for breast Cervical and other cancer. APCF is also dedicated to empower educate and advocate for women for early detection and better cancer care Firehiwot DersoFiFi PhD Founder Why do we fight. I was determined to find a way to help other women and their families going through what I went through.